የተቋሙ ራዕይ፣ተልዕኮ እና እሴቶች

ራዕይ/Vision

የመንገድ መሰረተ ልማት በመገንባት እና ደህንነታቸውን በመጠበቅ በ2017 የአዲስ አበባን የመንገድ ሽፋን 25 በመቶ ማድረስ፡፡

ተልዕኮ /Mission

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የእድገት እንቅስቃሴ የሚያፋጥንዋና፣ መለስተኛ፤ ዋና፣ መጋቢና አገናኝ የመንገድ መሰረተ ልማት በጥራት፣ በጊዜና በተገቢው ወጪ በመገንባትና በማስተዳደር የትራፊክ ፍሰቱን ማሳለጥ፡፡  

 

እሴቶች/Values

  • ግልጽነት /Transparency/
  • ታማኝነት/Integrity/
  • ፍትሐዊነት /Equity/
  • ተጠያቂነት /Accountability/                           
  • የላቀአገልግሎትመስጠት/ Excellency/                          
  • ፈጣሪነት /creativity/
  • ለለውጥዝግጁነት /Readiness for change/
  • ዘላቂነት/ Sustainability/
  • ደህንነት (Safety)